tg-me.com/freecodecs/1437
Last Update:
The Ultimate Guide to Web Design
በዚህ እጥር ምጥን ያለ መጽሐፍ ውስጥ ስለ ተለያዩ የWebsite Design Frontend ቴክኒኮች እና ስለ Freelancing ስራ መንገዶች በስፋት ይተነተናል።
በተጨማሪም በፊግማ App የተለያዩ ዌብሳይቶችን የብራንዲንግ ጽንሰ ሀሳብን በመንተራስ እንደ ከከለር እና መልከ ፊደል (Typography) አቀማመጥ እና አጠቃቀም ከአዳዲስ ቴክኒኮች ጋር ጥሩ በሆነ ሁኔታ ይተርካል።
ይህ መጽሐፍ ከዚህ በታች ላሉ የሙያ ባለድርሻዎች በጣም ተመራጭ ነው ፡
✅ ዌብ ዲዛይነሮች : ስለ Web Design አዳዲስ ጽንሰሃሳቦች በመገንባት እና በFigma ፋይሎች ላይ መስራት ችሎታችሁን ወደቀጣዩ ደረጃ ማሳደግ ትችላላቹ።
✅ ፍሪላንስ ዲዛይነሮች፡ የስራ ሂደትዎን ቀለል በሚያደርግ ሁኔታ እንደ መጠይቆች (Questionnaires)፣ አጭር መግለጫዎች (Website Design Brief) እና የዲዛይን ኮንትራቶች (Design Contracts) ያሉ የተሟሉ ሰነዶችን ያገኛሉ።
✅ ዌብሳይት አበልጻጊዎች፡ UI/UX ዲዛይን፣ የፊደል አጻጻፍ፣ ቀለም እና የእይታ ግንዛቤ መርሆዎችን በተገቢው ሁኔታ በማወቅ ከዌብሳይት ዲዛይነሮች ጋር በቀላሉ እንዲግባቡ እና አንዳንድ ግዜም እራሳቹ ቀሪውን እንድትጨርሱ ይረዳቹሃል።
✅ ለ እያንዳንዳቹ ክሪዬቲቭስ ሰዎች፡ የዌብሳይት ዲዛይን ጥበብን (MASTER) ማረግ ለምትፈልጉ ይሆናል!
ዓመተ ምህረት፡ 2022 GC
የገጽ ብዛት፡ 348
የፋይል ትልቀት፡ 76.3MB
የፋይል አይነት፡ PDF
ዋጋ፡ $40
(Thread 👇🏽) ኮሜንት ላይ የተለያዩ Resource አስቀምጠንላችኋል።
ይህን መጽሐፍ በነጻ ተጋበዙልን 📚
መልካም ንባብ !
—
AI Programming
BY AI Programming
Warning: Undefined variable $i in /var/www/tg-me/post.php on line 283
Share with your friend now:
tg-me.com/freecodecs/1437